ETHIOPIA 🇪🇹
@Bamon2124
Wake up AFRICA 🇪🇹 ethiopia 🇪🇹
You might like
"Keep on praying 🙏 Alhamdu Lilah my flag is excellent with prayers 🙏"🤲🤲🤲
በጥይት ተደብድበው ሰማዕትነትን የተቀበሉ ! በአዳማ ዙርያ የመካነ ቅዱሳን አርቱ ቅድስት አርሴማ ቤተክርስቲያን ሙሉ ዕድሜያቸው በቀደሱበት መቅደስ በጥይት ተደብድበው ሰማዕትነትን የተቀበሉት አባ ተክለ አብ ። በረከታቸው ይደርብን !
#FreeSuleimanAbdella #FreeAllAmharaDetainees #AmharaAbductions has now moved overseas 💔. So heartbreaking to hear how generational #AmharaGenocide is. But the realization and awareness have to come within our community first. Even if we think everyone must know by now... Sadly…
We were having session with dr. #DebruNegash who lost 52 families and relatives during #Amharagenocide in Hararghe in Post 1991 time when we hear #SaudiArabia based Amhara activist @SuleimanAbdell7 who lost 20 families during Amhara genocide in Wollega was hijacked today.…
#EthiopiaWatch: Under “peace-loving” PM Ahmed’s watchful eye, the birr is WORTHLESS, and civilians are being “DISAPPEARED.”
"አዲስ አበባ ቤት አለኝ መኪናም ነበረ በዚህ ሳምንት ተሸጠ ባለቤቴ የዩንቨርስቲ መምህር ናት።በዚህ እድሜዬ ዳጋት ቁልቁለቱን የምወጣው የምወርደው እኔ በግሌ ጎድሎብኝ ሳይሆን አማራ ጠፍቶብኝ ነው" ፋኖ ምንተስኖት
The soldiers of Abiy Ahmed's government and the self-proclaimed Oromo Liberation Army (OLA or Shene), which is also designated as terrorists by the parliament and the Ethiopian government, together are looting the property of the Amhara people living in the eastern Welega Zone.…
"የሱሌማን አብደላ መታሰር በቀላሉ መታየት የለበትም:: ሌላ ምክንያት ሊሰጡት እየተዘጋጁ እንደሆነ እየሰማን ነው:: ሱሌማንን ያሳሰረው አብይ አህመድ መሆኑን ቅንጣት ታክል አልጠራጠርም:: በማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ የሚያደርገው እንቅስቃሴ ለአብይ…
#ኦርቶዶክስ " አንቺ እናት ቤተክርስትያን መማፀኛ ማመስገኛ መፅናኛ ቤታችን የአብ የወልድ የመንፈፅ ቅዱስ ማደሪያው 365ቀን ለክርስቲያን ብቻ ሳይሆን ለሁሉ የሰው ልጅ ለሀገር ለዓለም ሰላም ደህንነት የሚፀለይብሽ የሚቀደስብሽ የታቦቱማደሪያ ነሽና ።"
"ጠባብ ነው" እያሉ ፣ ሲንቁ ሲንቁ "ነፍጠኛ ነው" ብለው ፣ ሲንቁ ሲንቁ "ወንድ ነን" ባዮቹ ፣ በወንዶች አለቁ! ፋኖ 💪
በአዲስ አበባ ሸራተን ሆቴል ሊካሄድ የነበረው የአዲስ አመት concert ተሰርዛዟል አማራ እየሞተ business as usually የሚሉት ቀልድ አብቅቷል #amharastrong #fanoforce #amhars resistance
የዘር ማጥፋት ወንጀል!!! በአማራ እየተካሄደ ያለው ጭፍጨፋ ግልፅ ያለ የዘር ማጥፋት ድርጊት ነው። ዓለም እያየ፣ ኢትዮጵያውያንም እየተመለከቱ የኦሮሙማው ጦር በጦርነቱ ላይ ያልተሳተፉትን ከየቤቱ እያወጣ እየረሸነ ነው።
#ማዕተብ "ልጄ ሆይ፥ የአባትህን ትእዛዝ ጠብቅ፥ የእናትህንም ሕግ አትተው፤ ሁልጊዜ በልብህ አኑረው፥ በአንገትህም እሰረው። ስትሄድም ይመራሃል፤ ስትተኛ ይጠብቅሃል፤ ስትነሣ ያነጋግርሃል።” ምሳ 6፣ 20-22
The Ethiopian Defense Forces are committing war crimes against the Amhara people. Abiy Ahmed's administration is openly oppressing the Amhara people. Twitter policy has blocked me so you can use my Telegram channel to see innocent people being brutally murdered.…
የብአዴን ሰዎችም ይሁኑ መከላከያ ለአብይ አህመድ ብቻ ነው እየሞቱ ያሉት። ብአዴን ለከርሱ፣ መከላከያ ደሞ በማይመለከተው ጉዳይ የፓርቲ ስራዊት ሆኖ ነው በየጉድጓዱ መጨዋቻ የሆነው። ምናልባት ማሰብ እምትችሉ የስራዊት አባል ካላችሁ @AbiyAhmedAli…
#ከኦርቶዶክሳዊት_ተዋህዶ ✝️ " ... የመቅደሳችን ስፍራ ከጥንት ጀምሮ ከፍ ያለ የክብር ዙፋን ነው ..." ኤርሚያስ 17 ፥ 12
For Immediate Release: Urgent Appeal to the United Nations Regarding the Humanitarian Crises in Ethiopia’s Amhara Region. "The Ethiopian government has started an unjust war that targets the Amhara ethnic group." @UNHumanRights @UN @amnesty @MikeHammerUSA @business @CNN
For Immediate Release: Urgent Appeal to the United Nations Regarding the Humanitarian Crises in Ethiopia’s Amhara Region. "The Ethiopian government has started an unjust war that targets the Amhara ethnic group." August 30, 2023: A coalition of prominent Ethiopian diaspora…
ምንተ እነግረኪ ውስተ ልብየ ዘሀሎ፤ እስመ አንቲ ተአምሪ ኀዘንየ ኲሎ በልቤ ውስጥ ያለውን ምኑን እነግረሻለሁ ሀዘኔን ሁሉ አንቺ ታውቂያለሽና
United States Trends
- 1. Keon N/A
- 2. Iceland N/A
- 3. Davos N/A
- 4. Terry N/A
- 5. #ultabeautyworld N/A
- 6. Ubisoft N/A
- 7. Jeanie N/A
- 8. Prince of Persia N/A
- 9. Charles Bediako N/A
- 10. Switzerland N/A
- 11. Scott Bessent N/A
- 12. Newsom N/A
- 13. He-Man N/A
- 14. Ted Cruz N/A
- 15. Alex Soros N/A
- 16. Finland N/A
- 17. Sparkle Beach Ken N/A
- 18. Patrick Bateman N/A
- 19. #wednesdaymotivation N/A
- 20. Masters of the Universe N/A
Something went wrong.
Something went wrong.