Empowering People for Sustainable Solutions
@E_PSSolutions
🌍 Empowering Communities, Transforming Lives!
🗣 ተተኳሽ አረሮች በመሣሪያ ተተኩሰው ሳይፈነዱ የቀሩ ወይም የወዳደቁ መሣሪያዎች በቀላሉ የሚታዩ ላይታዩም ያሚችሉ እንደ የእጅ ቦምቦችን፣ የሞርተር ጥይቶችን፣ የተለያዩ የወደቁ መሳርያዎች ናቸው፤በመሆኑም በሰለጠኑ ባለሞያዎች ብቻ ሊወገዱ ።
🚫 የፈንጂ ማስጠንቀቂያ ያሉባቸው ቦታዎች አትቅረቡ! ከባድ አደጋ ነው!. 🚫 ብነታጒ መጠንቀቕታታት ዝተለጠፉ ከባቢታት ኣይትቐርቡ- ከቢድ ሓደጋ እዩ! #ExplosiveRemnants #MineRiskAwareness #HumanitarianSafety #seriousrisk #EPSS, #HI, #DRC, #GFFO, #MAG, #UMCOR
📷 ወደ ፈንጂዎች በጣም መቅረብ ገዳይ ሊሆን ይችላል. ከአደገኛ አካባቢዎች ርቀትን ይጠብቁ! 📷 ናብ ነታጒ ኣዝዩ ምቕራብ ቀታሊ ክኸውን ይኽእል እዩ። ስለዝኾነ ካብ ሓደገኛ ቦታታት ርሕቐትካ ሓልው! #EPSS, #HI, #DRC, #GFFO, #MAG, #UMCOR, #UNMAS, #Japan, #EHF
Let's teach about EORE(ExplosiveOrdnanceRisk Education)to ensure the safety of communities in conflict-affected areas. ግጭት በተካሄደባቸው አካባቢዎች ያሉ ማህበረሰቦችን ደህንነት ለማረጋገጥ ስለ EORE(የፈንጅና ተተኳሽ አደጋ ማስጠንቀቅያ ትምህርት)እናስተምር።
♿️የጦርነት ቅሪት መሳርያዎች በማህበረሰቡ ውስጥ አካል ጉዳተኝነት እንዲጨምር ያደርጋሉ። አደጋው እንዳይዛመት እንከላከል። ♿️ነታጒ ኣብ ሕብረተሰብ ቁጽሪ ኣካል ጉዱኣት ይውስኽ፤ ስለዙይ ምስፍሕፋሕ ሓደጋ ንከላኸል። #EPSS #HI #DRC #GFFO #MAG #UMCOR
🌱 ፍንዳታ የሚፈጥሩ ቅሪቶች አፈር፣ ውሃና አየርን ይበክላሉ። ንቁ በመሆን አካባቢውን ይጠብቁ! 🌱 ተረፍ ኩይናት ነታጒ ንሓመድና፣ ማይናን ንፁህ ኣየርናን ይብክሉ። ስለዙይ ብንቕሓት ከባቢ ምሕላው! #ExplosiveRemnants #MineRiskAwareness #ProtectCommunities
🚫የአደጋ ምልክት አለመኖር አካባቢው ደህንነቱ የተጠበቀ ነው ማለት አይደለም። ንቁ ይሆኑና እና መረጃ ያግኙ! 🚫ናይ ሓደጋ ምልክት ዘይምህላው እቲ ከባቢ ውሑስ እዩ ማለት ኣይኮነን። ንቑሓትን ሓበሬታን ዘለዎምን ኩኑ! #EPSS, #HI, #DRC, #GFFO, #MAG, #UMCOR
ቱሪዝምና ንግድ የፈንጂዎችና ተተኳሾች ቅሪት ባሉባቸው አካባቢዎች ሊበለጽጉ አይችሉም። ለማህበረሰቦች ደኅንነት እንሥራ ነታጒ ኣብ ዘለዎ ከባቢታት ቱሪዝምን ንግድን ክስስኑ ኣይኽእሉን እዮም።ንማሕበረሰብና ውሑስነት ንሰራሕ #EPSS #HI #DRC #GFFO #MAG
Happy Ethiopian New Year! #2018 May this Ethiopian New Year bring peace, prosperity, & fulfillment to you & your loved ones. As the calendar turns its pages, may your heart be filled with the joy of new beginnings and the promise of a brighter tomorrow. #EPSS.
Please protect your children from Explosives remnants of wars. #ExplosiveRemnants #MineRiskAwareness #ProtectCommunities #SaveLives #HumanitarianSafety #Warningsigns #Safechildern #EPSS #UNMAS #HI #DRC #Japan #GFFO #MAG #EHF #ECO #UMCOR #IOM #UNHCR #OCHA #UNFPA #UNICEF.
️የፈንጂና ተተኳሽ አደጋ ምልክት ካያችሁ አካባቢው አደገኛ መሆኑን እወቁ ፤ ከአካባቢውም ራቁ! ምልክት ሓደጋ ነታጒ እንተርኢኻ ፡ እቲ ከባቢ ሓደገኛ ምዃኑ ፍለጥ። ርሓቑ! #ExplosiveRemnants #MineRiskAwareness #EPSS, #UNMAS, #HI, #DRC, #GFFO, #MAG, #UMCOR
ከፈንጅና ተተኳሽ ቅሪት አደጋ ተጠንቀቁ! ምልክቶች ባይኖሩም እንኳን የወዳደቁ ቅሪቶች አሁንም ሊኖር ይችላሉ! ብዛዕባ ነታጒ ሓደጋታት ዝምልከት ኣቐዲምካ ንቓሕ፤ ዋላ ብዘይ ምልክታት እቲ ሓደጋ ክህሉ ይኽእል እዩ! #EPSS #HI #DRC #GFFO #MAG #EHF #UMCOR.
ፈንጂዎች በግብርና ላይ ተጽዕኖ ያሳድራሉ፣ ገበያዎችን ያደናቅፋሉ እንዲሁም የአካባቢውን ኢኮኖሚ ይጐዳ። ነተጉቲ ኣብ ሕርሻ ጽልዋ ይገብሩ፣ ዕዳጋታት ብግቡእ ከይካየድ የሰናኽሉ፣ ንቑጠባ ውሽጢ ዓዲ ይጎድኡ። #EPSS, #UNMAS, #HI, #DRC, #Japan, #GFFO, #MAG,
የማስጠንቀቂያ ምልክቶች ሕይወት አድን ናቸው። ለማስጠንቀቂያ ምልክቶቹን ትኩረት በመስጠት ከአደገኛ አካባቢዎች ራቅ! ምልክት ሓደገኛ ቦታታት ህይወት ዘድሕኑ እዮም፤ መጠንቀቕተኦም ኣስተብህል እሞ ካብ ሓደገኛ ቦታታት ርሓቕ! #EPSS, #UNMAS, #HI, #DRC
The EPSS-EORE Team provided two days of EOREtraining from 5 to 6 August 2025 to 20 CFPs drawn from three districts Adwa, Adet,and Maykenetal. Certificate of training completion was awarded for the trainees at the end of the training #EPSS #CFPs #Tigray #Ethiopia #EPSS #MAG #UMCOR
#EPSS has organized a 3 days capacitybuilding training for EORE team to ensure effective delivery of the EORE activities. #MAG’s Regional CLM and GLM have attended the training and contributed with inputs on reporting procedures and tools #EORE #Tigray #Ethiopia #EPSS #MAG #UMCOR
EPSS and MAG Sign Partnership Agreement to Expand EORE in Tigray Axum July 2025 EPSS has entered into a formal partnership agreement with the MAG to strengthen and expand EORE efforts in conflict-affected areas of the Tigray region, with support from the UMCOR. #EPSS #MAG #UMCOR
#ፍንዳታዎች ዓይነ ስውርነትና ዘላቂ የአካል ጕዳት ሊያስከትሉ ይችላሉ። ከሁሉ በፊት ደኅንነት! #ፍንጀራ ዓይነ-ዕውርነትን ቋሚ ኣካል ጉድኣትን ከስዕብ ይኽእል። ድሕነት ነቕድም! #EPSS, #UNMAS, #HI, #DRC, #Japan, #GFFO, #MAG, #EHF, #ECO, #UMCOR, #IOM, #UNHCR.
#ፈንጂዎች ጉዳት የሚያደርሱ ብቻ ሳይሆኑ ሕይወትንና የአካል ክፍሎችን ይጎዳሉ። ንቁ ሁኑ! #ነታጒታት መጉዳእቲ ጥራይ ዘይኮኑስ-ህይወትን ኣካላትን እውን ክወስዱ ይኽእሉ። ንቑሓት ኩኑ! #EPSS, #UNMAS, #HI, #DRC, #Japan, #GFFO, #EHF, #ECO, #IOM, #UNHCR, #OCHA.
#የወዳደቁ ፈንጅና ተተኳሽ መሳርያዎችን አይንኩ! ወዳሉበት ቦታም አይቅረቡ! #EPSS, #UNMAS, #HI, #DRC, #Japan, #GFFO, #EHF, #ECO, #IOM, #UNHCR, #OCHA, #UNFPA, #UNICEF. #EPSS #EmpoweringPeople #SustainableSolutions #EORE #CommunitySafety #HumanitarianImpact #Ethiopian
United States Trends
- 1. Epstein 827K posts
- 2. Steam Machine 43.2K posts
- 3. Bradley Beal 4,303 posts
- 4. Virginia Giuffre 48.5K posts
- 5. Valve 29.9K posts
- 6. Boebert 34.4K posts
- 7. Jake Paul 3,348 posts
- 8. Xbox 62.1K posts
- 9. Rep. Adelita Grijalva 15.6K posts
- 10. Anthony Joshua 2,498 posts
- 11. Clinton 103K posts
- 12. GabeCube 3,034 posts
- 13. Scott Boras N/A
- 14. #dispatch 53.4K posts
- 15. Dana Williamson 3,722 posts
- 16. H-1B 102K posts
- 17. Dirty Donald 17.2K posts
- 18. Clippers 8,191 posts
- 19. Jameis 10.2K posts
- 20. Michigan State 9,495 posts
Something went wrong.
Something went wrong.