ማን እንደ እናት ❤ ማን እንደ ሀገር 🇪🇹 ክብር ለእናቶች ሁሉ 🙏🙏 @SifanAbdi1 @Ahmeda_waddi @AbboAfar @HermelaTV @FuadMustefaAli @AbrarSuleiman #NoMore @hagere_prevails @FetiyaMohammed_ @quantum44091770
#የሰበር ሰበር! ጌታቸው ረዳ እና ወዲ ወረደ ከሰሞኑ ሱዳን አንዱ ከተማ ውስጥ ለመታየት በእግር ጉዞ መጀመራቸው ታውቋል! መቐለ ላይ ሆነው ያቀዱት እቅድ በእጃችን ገብቷል! እስከ 10 ቀን በሚፈጅ ጉዞ ከድንበር ለማለፍ እንዳሰቡም ታውቋል! #NoMore @iyoba4u
የሱዳኑ አል አለሚ ጋዜጣ በሰበር ዜና እንደወገበው ከሆነ ከሃምዳይት ትይዩ ኦምሀጀር ጀምሮ እስከ ሽራሮ ድረስ የኤርትራ ጦር በተጠንቀቅ እንዲቆም ከኤርትራ የጦር አዛዥ ትዕዛዝ ተሰቶታል አለ።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን የታላቁ ህዳሴ ግድብን የግንባታ ሂደት ጎበኙ፡፡ በእሳት ዉስጥ ሆኖም ለኢትዮጵያ ከፋታ መስራቱን ለአፋታም አያቆምም ። ይሄ ነው የኔ ዘመን ጀግና ።
"በባንዳዊነት ከሚገኝ ደስታ ይልቅ በኢትዮጵያዊነት የሚመጣ መከራ ጣፋጭ ነውና እንኳንም ኢትዮጵያዊ ሆንን!" @HermelaTV #Ethiopia #NoMore #EthiopiaPrevails @AbiyAhmedAli @ALEMAYEHUTEGENU @Sultan_Abagissa @iyoba4u @OneLoveEth @burtukan_k @ethiopiansone
ትንሽ ሰርቼ በብዙ ስላከበራችሁኝ እግዚአብሔር ያክብርልኝ‼️ ሁሉም በሃገር ነውና ጥሪውን ተቀብዬ ሃገሬ ገብቻለሁ ላደረጋችሁልኝ አቀባበል ከልብ አመሰግናለሁ🙏 #nomore #Ethiopia #TruthPrevails #EthiopiaPrevails #HermelaAregawi
ጋዜጠኛ ሄርሜላ አረጋዊ አዲስ አበባ ገባች , በከፍተኛ ባለስልጣናትና ፡ ሃይሌ ገብረስላሴን ጨምሮ በታዋቂ ሰወች አቀባበል ተደርጎላታል ። #NoMore
ኢትዮጵያ ታሸንፋለች ስንል ከምድር ተነስተን አይደለም፤ ኢትዮጵያ እንደምታሸንፍ ፍጹም እርግጠኞች ስለሆንን ነው፡፡ ሄርሜላ ነገ ኢትዮጵያ ትመጣለች #Ethiopia #nomore #TruthPrevails #EthiopiaPrevails
ሰበር ዜና! በጣም ያስደነግጣል! "በትምህርት ሚኒስቴር በተደረገው የአስተማሪዎች የብቃት ምዘና፣ በሚያስተምሩት ትምህርት ዙሪያ ፈተና ተሰጥቷቸው ፈተናውን ከወሰዱት መካከል ያለፉ መምህራን ከ20% በታች ናቸው።" ዶር ብርሃኑ ነጋ #NoMore
Accepted @PMEthiopia’s homecoming challenge! Thank you, Ethiopia for the gracious & warm welcome.🙏🏾 I knew, one day - journalism would bring me back to my 1st home, but cldn’t have dreamed this. Ethiopia is overflowing w/ talented, good ppl. Best is yet to come! #NoMore
.@mfaethiopia accorded a warm welcome to Hermela Aregawi/ @HermelaTV #GreatEthiopianHomeComing Challenge
Ekram's mother was unable to defend her daughter when #TPLFTerroristGroup forces grabbed her to take her to the place where they raped her repeatedly. She is only 13. #TplfIsWarCriminal who uses rape as a weapon of war. #NoMore #Lehager
ለመጣው ድል ከሰሜን ከደቡብ ከምስራቅ እና ከምዕራብ ኢትዮጵያ ሰው ተከፍሎበታል አካል ጎሎበታል ከውጭ ከሀገር ውስጥ የፊትና የኻላ ደጀን ሁሉም ኢትዮጵያዊ ነበር ድሉ ኢትዮጵያውያን በአንድነት ያመጡት የኢትዮጵዊያን🇪🇹✊ድል ነው :: #ፅናት @AbiyAhmedAli
#Ethiopia is the origin of #humankind where it all began. Its a knowledge producing country which existed for 1000's of yrs with its own rich customs & culture be it astronomy,literature,governance etc. Our fingerprints are in everything you think you know. You can't ignore us!
ጀግናው መሪያችን አቢቹ አባ ቢያ! ሚሊየን ፈተና ቢገጥመው የማይበገር መሪ!! ሀገሬን ለተላላኪ አልሰጥም ያለ ቆራጥ መሪ 💝💪🇪🇹🙏 #NoMoreNeocolonialism #AfricaUnite
United States Trends
- 1. Massie 86.8K posts
- 2. Good Saturday 33.5K posts
- 3. GAME DAY 29.6K posts
- 4. Willie Green 4,113 posts
- 5. #MeAndTheeSeriesEP1 1.19M posts
- 6. #Caturday 4,432 posts
- 7. #SaturdayVibes 4,907 posts
- 8. #Varanasi 85.9K posts
- 9. Virginia Tech 2,206 posts
- 10. Brooklynn 2,910 posts
- 11. James Borrego 1,443 posts
- 12. Senior Day 2,596 posts
- 13. Draymond 29.3K posts
- 14. #GlobeTrotter 443K posts
- 15. Marjorie 106K posts
- 16. PONDPHUWIN AT MAT PREMIERE 763K posts
- 17. James Franklin 1,937 posts
- 18. Todd Snider N/A
- 19. Lindsey Graham 20.1K posts
- 20. Bubba 70.6K posts
Something went wrong.
Something went wrong.