AddikaChelsea's profile picture. @ChelseaFc  ♑

ኣዲካ

@AddikaChelsea

@ChelseaFc ♑

ትልቅ ሰው ሲሞት ትልቅ ሠይጣን ይገባል


ስትሞቱ ካርታ ለሚጫወቱ ሰዎች አትጨነቁ።


" ያለ ባህር በር ቤተ መንግሥት አይቀናም " አፄ ዮሐንስ


እዚህ ጋር ዓለምነህ ዋሴ featuring ቢገባለት 😁

AddikaChelsea's tweet image. እዚህ ጋር ዓለምነህ ዋሴ featuring ቢገባለት 😁

ሲስቱ አትሸወጅ ... ወልዶ ሲመጣ ደስ የሚለው ብር ብቻ ነው 😂

AddikaChelsea's tweet image. ሲስቱ አትሸወጅ ... ወልዶ ሲመጣ ደስ የሚለው ብር ብቻ ነው 😂

በሰዎች ዘንድ ተስፋ የሌለን ብንመስልም እንኳን ዋናው ነገር በእግዚአብሔር ዘንድ ያለው ተስፋችን ነው 🙌


ኤፍሬም ታምሩ ... "ሰው መሰረቱ መቼ ይለያያል በአንድ አካል ተፈጥሮ አንድ ሆኖ ይታያል ሀብትን የታደላት ትልቅ ሰው ይባላል ያጣም ድህነቱን አምኖ ይቀበላል ያለለትን ሊኖር እድሜውን ሲገፋ ከቶ በህይወቱ ማነው የማይከፋ ...."

AddikaChelsea's tweet image. ኤፍሬም ታምሩ ...
"ሰው መሰረቱ መቼ ይለያያል 
በአንድ አካል ተፈጥሮ አንድ ሆኖ ይታያል 
ሀብትን የታደላት ትልቅ ሰው ይባላል 
ያጣም ድህነቱን አምኖ ይቀበላል 
ያለለትን ሊኖር እድሜውን ሲገፋ
ከቶ በህይወቱ ማነው የማይከፋ ...."

ከማንችስተር ዩናይትድ ሲወጣ ብቃቱ ፣ ከ ኢትዮጵያ ሲወጣ ኑሮው የማይስተካከል ሰው የለም 😁


የዝንጀሮ ገመር ሊሞት ሲል ልጆቹን ጠርቶ " እኔ በምሞትበት ጊዜ ለቅሶዬ ጎጃም ፣ ፍትሐቴ ጎንደር ፣ መቃብሬ አክሱም እንዲሆን አድርጉልኝ። ሆኖም እንዲህ አለ ይበሉኝ ብዬ ነው እንጂ የእኔ ልጆች መቼም ይህን እንደማትፈፅሙ አውቃለሁ " አለ ይባላል 😁


ብዙ ነገሮቻችን የተበላሹት ለፈጣሪ መናገር ያለብንን ለሰዎች በመናገራችን ነው!


ዛሬ ማስፈራራት ጀምረናል ብዬ ነው ያነበብኩት 😁

AddikaChelsea's tweet image. ዛሬ ማስፈራራት ጀምረናል ብዬ ነው ያነበብኩት 😁

ደግነቱ! ሰው በሰራው እግዚአብሔር አይኖርም።


ዲጄ ሉናን እና በረኛውን ያፈቀሩ ቺኮች በእጅ ጭዌ የሚወዱ ናቸው 😁


ሰው ተስፋ እስካለው ድረስ የትኛውም ሁኔታ ተስፋ ቢስ አይደለም።


መጥፊያው መልሚያው ይመስለዋል ሰው!


Arsenal የ ሲዝኑ መጨረሻ ላይ ዋንጫውን ሊያነሳ ሲል 😂

AddikaChelsea's tweet image. Arsenal የ ሲዝኑ መጨረሻ ላይ ዋንጫውን ሊያነሳ ሲል   😂

ተንከሲስ ፆታ 😂

AddikaChelsea's tweet image. ተንከሲስ ፆታ 😂

ከሰዎች አስተያየት አንጻር፤ ከተቀባይነት እና ዝና ፍለጋ አንጻር ብሎም ሌሎችን ለመምሰል ካለን ፍላጎት አንጻር ራሳችንን እና ዓላማችንን የምንለዋውጥ ከሆነ ብዙም ሳንቆይ ራሳችንን እናጣዋለን።


Loading...

Something went wrong.


Something went wrong.