ManayeAddisu's profile picture. go forward, never give up

Adda Man

@ManayeAddisu

go forward, never give up

The world is free to check: By all measures, the Ethiopian gov't has planned and is now executing on its objective of extermination Amhara. #AmharaGenocide is a fact! #JusticeForEthiopia


አማራው የሚጨፈጨፍበን ምክንያቶች በተሳሳተ መልኩ 1) ምእራቡ ስለሚጠላው 2) ቅኝ ገዥዎች ቂም ስለያዙብን 3) ኢትዮጵያዊነትን ለመስበር ከሚል የድንጋይ ዘመን ትርክት ተላቀን: የሚገድሉን ሃገር በቀል ብሄርተኖች እኛን ሊያጠፉን ስለሚፈልጉ ነው:: ሃቅ


During a genocide, silence is complicity! Massacre after massacre, the IC is failing humanity by staying silent on #AmharaGenocide. #NeverAgain @HolocaustMuseum @UNOSAPG @hrw Pic: 8 month baby killed in Arsi just a few weeks ago because of her ethnic Amhara identity.

ManayeAddisu's tweet image. During a genocide, silence is complicity! Massacre after massacre, the IC is failing humanity by staying silent on #AmharaGenocide. #NeverAgain 
@HolocaustMuseum
 
@UNOSAPG
 
@hrw

Pic: 8 month baby killed in Arsi just a few weeks ago because of her ethnic Amhara identity.

Adda Man reposted

The humanitarian aid meant for the innocent people of #Tigray is used by the #TPLF terrorist group. @USAID and others should immediately stop Supporting the terrorist group. #TPLFisTheCause #CNNFakeReport @BradSherman @ChrisCoons @SFRCdems @SFRCdems @HouseForeign @UKParliament


Adda Man reposted

#የኢትዮጵያ ድምጾች በዓለም አደባባይ ለእውነትና ለፍትህ ፀንተው ቁመዋል:: የተፈፀመብንን 3ኛ ዙር ወረራ በአንድነትና በወንድማማችነት መንፈስ ወጥታችሁ ገልፃችሗልና በአሜሪካ የምትኖሩ ኢትዮጵያውያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች ምስጋና ይገባችሗል!

melaku_alebel's tweet image. #የኢትዮጵያ ድምጾች በዓለም አደባባይ ለእውነትና ለፍትህ ፀንተው ቁመዋል:: 

የተፈፀመብንን 3ኛ ዙር ወረራ በአንድነትና በወንድማማችነት   መንፈስ ወጥታችሁ ገልፃችሗልና በአሜሪካ የምትኖሩ  ኢትዮጵያውያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች ምስጋና ይገባችሗል!
melaku_alebel's tweet image. #የኢትዮጵያ ድምጾች በዓለም አደባባይ ለእውነትና ለፍትህ ፀንተው ቁመዋል:: 

የተፈፀመብንን 3ኛ ዙር ወረራ በአንድነትና በወንድማማችነት   መንፈስ ወጥታችሁ ገልፃችሗልና በአሜሪካ የምትኖሩ  ኢትዮጵያውያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች ምስጋና ይገባችሗል!

Hunger strikers trying to raise awareness to end the #AmharaGenocide in Ethiopia. They are opposite Downing Street in London this week and I’m sure would appreciate your support. There has been very little media attention on this.

ManayeAddisu's tweet image. Hunger strikers trying to raise awareness to end the #AmharaGenocide in Ethiopia. They are opposite Downing Street in London this week and I’m sure would appreciate your support. There has been very little media attention on this.

Sadly, It's been confirmed,Today,in Lemelem Kebele,Hawa Gelan Woreda, Qelem Wollega @AbiyAhmedAli regime sponsored militias committed another genocidal massacres on more than 300 innocent Amhara civilians.Stop the ongoing #StateSponsoredAmharaGenocide ! @UNOSAPG @hrw


So let us call genocide, #Amharagenocide . Let us not minimize the deliberate murder of 1500 Amhara people!!! #RedLegacy🩸 #AmharaGenocide #AmharaUnderAttack #StopAmharaGenocide #StateSponsoredAmharaGenocide #AmharaGenocide


Adda Man reposted

የፖለቲካ ባለስልጣናት በብሔር ኮንቴይነር ታጭቀው እርስ በርስ እየተባሉ ሐገር መምራት ባቃታቸው በዚህ ወቅት ወታደራዊ ባለስልጣናትን ሰብስቦ ስለ ብሔር ኮንቴይነር መደስኮር ምንም ውጤት የለውም። #Ethiopia 👇👇 @AbiyAhmedAli @danielkibret @BilleneSeyoum

merejatv's tweet image. የፖለቲካ ባለስልጣናት በብሔር ኮንቴይነር ታጭቀው እርስ በርስ እየተባሉ ሐገር መምራት ባቃታቸው በዚህ ወቅት ወታደራዊ ባለስልጣናትን ሰብስቦ ስለ ብሔር ኮንቴይነር መደስኮር ምንም ውጤት የለውም። #Ethiopia 👇👇 @AbiyAhmedAli @danielkibret @BilleneSeyoum

Adda Man reposted

My thoughts with @CyrilRamaphosa and fellow South Africans who have been affected by heavy rains and flooding over the past few days. #Ethiopia stands in solidarity in these trying times.


this is the real and exact indicator that abiys government as well as governer is dictator.not only that it also tells us how prosperity makes discrimination under religion

ኢራቅ ውስጥ የሚገኘው ግዙፉ መስቀል ይህ ነው። ኢትዮጵያ ደብረ እንቁ ልደታ በቤተክርስቲያኗ ይዞታ ላይ እየተሰራ ያለውን ግዙፍ መስቀል 24 ሜትር ከተገነባ በኋላ አብይ አህመድ ወታደር ልኮ በኃይል ግንባታውን አስቁሞታል።

HabtamuAyalew21's tweet image. ኢራቅ ውስጥ የሚገኘው ግዙፉ መስቀል ይህ ነው።  ኢትዮጵያ ደብረ እንቁ ልደታ በቤተክርስቲያኗ ይዞታ ላይ እየተሰራ ያለውን ግዙፍ መስቀል 24 ሜትር ከተገነባ በኋላ አብይ አህመድ ወታደር ልኮ በኃይል ግንባታውን አስቁሞታል።


Adda Man reposted

አዲስ አበባ የኦሮሞ ብቻ የሚለው ጫዋታ ህወሓት በወልቃይት ካደረገው የህዝብ አሰፋፈር ደባ አይለይም! የተነኝነት አባዜ ያጠፋል እንጂ አይበጅም! የዛሬ 30 አመት ህወሀት ሲነገረው አልሰማም፣ እናንተም ካልሰማችሁን ፍርዱን ታዩታላችሁ! #UnityForEthiopia


Adda Man reposted

እያንዳንዱ ቤተሰብ የምግብ ዋስትና እና የተመጣጠነ አመጋገብን ለማሻሻል በጓሮ ግብርና አማካኝነት አስተዋጽዖን ማበርከት ይችላል። በጓሯችን የየራሳችንን አትክልትና ፍራፍሬ በየዕለቱ እና በዘላቂነት የማብቀል እና የመሰብሰብ አቅሙ በእጃችን ነው።

AbiyAhmedAli's tweet image. እያንዳንዱ ቤተሰብ የምግብ ዋስትና እና የተመጣጠነ አመጋገብን ለማሻሻል በጓሮ ግብርና አማካኝነት አስተዋጽዖን ማበርከት ይችላል። በጓሯችን የየራሳችንን አትክልትና ፍራፍሬ በየዕለቱ እና በዘላቂነት የማብቀል እና የመሰብሰብ አቅሙ በእጃችን ነው።
AbiyAhmedAli's tweet image. እያንዳንዱ ቤተሰብ የምግብ ዋስትና እና የተመጣጠነ አመጋገብን ለማሻሻል በጓሮ ግብርና አማካኝነት አስተዋጽዖን ማበርከት ይችላል። በጓሯችን የየራሳችንን አትክልትና ፍራፍሬ በየዕለቱ እና በዘላቂነት የማብቀል እና የመሰብሰብ አቅሙ በእጃችን ነው።
AbiyAhmedAli's tweet image. እያንዳንዱ ቤተሰብ የምግብ ዋስትና እና የተመጣጠነ አመጋገብን ለማሻሻል በጓሮ ግብርና አማካኝነት አስተዋጽዖን ማበርከት ይችላል። በጓሯችን የየራሳችንን አትክልትና ፍራፍሬ በየዕለቱ እና በዘላቂነት የማብቀል እና የመሰብሰብ አቅሙ በእጃችን ነው።

Loading...

Something went wrong.


Something went wrong.