VOAAmharic's profile picture. ቪኦኤ-አማርኛ ስለ ኢትዮጵያ፣ ኤርትራ፣ አፍሪካ፣ ዩናይትድ ስቴትስና ዓለም አቀፍ በዲጂታል፣ በራዲዮና በቴሌቪዥን ዜናና ዘገባዎችን ለአድማጭና ለተመልካች ያቀርባል።

VOA Amharic

@VOAAmharic

ቪኦኤ-አማርኛ ስለ ኢትዮጵያ፣ ኤርትራ፣ አፍሪካ፣ ዩናይትድ ስቴትስና ዓለም አቀፍ በዲጂታል፣ በራዲዮና በቴሌቪዥን ዜናና ዘገባዎችን ለአድማጭና ለተመልካች ያቀርባል።

"በትግራይ መፈንቅለ መንግሥት እየተፈጸመ ነው" ሲሉ የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝደንት ተናገሩ dlvr.it/TJW947

VOAAmharic's tweet image. "በትግራይ መፈንቅለ መንግሥት እየተፈጸመ ነው" ሲሉ የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝደንት ተናገሩ dlvr.it/TJW947

አርቲስት አንዱዓለም ጎሣ ተጨማሪ 13 ቀናትን በእስር እንዲቆይ ፍርድ ቤት ፈቀደ dlvr.it/TJW8Th

VOAAmharic's tweet image. አርቲስት አንዱዓለም ጎሣ ተጨማሪ 13 ቀናትን በእስር እንዲቆይ ፍርድ ቤት ፈቀደ dlvr.it/TJW8Th

ሩሲያ የተቆጣጠረቻቸውን የዩክሬን ግዛቶች እንደያዘች መቀጠል ትሻለች dlvr.it/TJW7px

VOAAmharic's tweet image. ሩሲያ የተቆጣጠረቻቸውን የዩክሬን ግዛቶች እንደያዘች መቀጠል ትሻለች dlvr.it/TJW7px

የቦሮ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ሦስት አባላቱ መታሰራቸውን አስታወቀ dlvr.it/TJW7j9

VOAAmharic's tweet image. የቦሮ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ሦስት አባላቱ መታሰራቸውን አስታወቀ dlvr.it/TJW7j9

ተዘግቶ የቆየው የመቐለ ከንቲባ ጽሕፈት ቤት በዶር. ደብረ ጽዮን ቡድን ቁጥጥር ሥር ዋለ dlvr.it/TJW5dr

VOAAmharic's tweet image. ተዘግቶ የቆየው የመቐለ ከንቲባ ጽሕፈት ቤት በዶር. ደብረ ጽዮን ቡድን ቁጥጥር ሥር ዋለ dlvr.it/TJW5dr

ኤኮዋስ የፀረ-ሽብር ጦሩ በተጠንቀቅ እንዲቆም አደረገ dlvr.it/TJW0bN

VOAAmharic's tweet image. ኤኮዋስ የፀረ-ሽብር ጦሩ በተጠንቀቅ እንዲቆም አደረገ dlvr.it/TJW0bN

ትረምፕ ከአውሮፓ በሚገቡ የአልኮል መጠጦች ላይ ከበድ ያለ ታሪፍ እንደሚጥሉ አስታወቁ dlvr.it/TJVzvv

VOAAmharic's tweet image. ትረምፕ ከአውሮፓ በሚገቡ የአልኮል መጠጦች ላይ ከበድ ያለ ታሪፍ እንደሚጥሉ አስታወቁ dlvr.it/TJVzvv

የዩናይትድ ስቴትስ ምክር ቤት አባላት በዩክሬይን ለ30 ቀናት ተኩስ እንዲቆም የቀረበውን ሐሳብ ደገፉ dlvr.it/TJVz62

VOAAmharic's tweet image. የዩናይትድ ስቴትስ ምክር ቤት አባላት በዩክሬይን ለ30 ቀናት ተኩስ እንዲቆም የቀረበውን ሐሳብ ደገፉ dlvr.it/TJVz62

ከታቀደው በላይ የቆዩትን ጠፈርተኞች ለመተካት ሊላክ የነበረው የስፔስ ኤክስ ተልእኮ ዘገየ dlvr.it/TJVr3s

VOAAmharic's tweet image. ከታቀደው በላይ የቆዩትን ጠፈርተኞች ለመተካት ሊላክ የነበረው የስፔስ ኤክስ ተልእኮ ዘገየ dlvr.it/TJVr3s

የዶር. ደብረ ጽዮን ቡድን የመቐለ ከንቲባ ጽሕፈት ቤትን ተቆጣጠረ፤ አቶ ጌታቸው "በትግራይ መፈንቅለ መንግሥት እየተካሔደ ነው” ብለዋል dlvr.it/TJVnJS

VOAAmharic's tweet image. የዶር. ደብረ ጽዮን ቡድን የመቐለ ከንቲባ ጽሕፈት ቤትን ተቆጣጠረ፤ አቶ ጌታቸው "በትግራይ መፈንቅለ መንግሥት እየተካሔደ ነው” ብለዋል dlvr.it/TJVnJS

ኩዌት ከአደገኛ ዕጽ ጋራ በተያያዘ የታሰሩ የቀድሞ ሠራዊት አባላት ጨምሮ አሜሪካዊ እስረኞችን ለቃለች dlvr.it/TJVlcN

VOAAmharic's tweet image. ኩዌት ከአደገኛ ዕጽ ጋራ በተያያዘ የታሰሩ የቀድሞ ሠራዊት አባላት ጨምሮ አሜሪካዊ እስረኞችን ለቃለች dlvr.it/TJVlcN

የቀረጡ ጉዳይ በዩናይትድ ስቴትስ ኢኮኖሚ ላይ ያስከተለው አለመረጋጋት dlvr.it/TJVXQg

VOAAmharic's tweet image. የቀረጡ ጉዳይ በዩናይትድ ስቴትስ ኢኮኖሚ ላይ ያስከተለው አለመረጋጋት dlvr.it/TJVXQg

በግሪንላንድ ምርጫ ያሸነፈው ፓርቲ የትረምፕን ዕቅድ ተቃወመ dlvr.it/TJTx4g

VOAAmharic's tweet image. በግሪንላንድ ምርጫ ያሸነፈው ፓርቲ የትረምፕን ዕቅድ ተቃወመ dlvr.it/TJTx4g

የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር የፌደራል መንግሥቱን ጣልቃ ገብነት ጠየቀ dlvr.it/TJTvyR

VOAAmharic's tweet image. የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር የፌደራል መንግሥቱን ጣልቃ ገብነት ጠየቀ dlvr.it/TJTvyR

በሳዑዲ አረቢያ በእስር ላይ የሚገኙ ኢትዮጵያውያንን መመለስ ዳግም ተጀመረ dlvr.it/TJTvqc

VOAAmharic's tweet image. በሳዑዲ አረቢያ በእስር ላይ የሚገኙ ኢትዮጵያውያንን መመለስ ዳግም ተጀመረ dlvr.it/TJTvqc

በሶማሊያ ሆቴል ከበው ያጠቁት እና ሌሎች 50 የአልሸባብ ታጣቂዎች ተገደሉ dlvr.it/TJTrKC

VOAAmharic's tweet image. በሶማሊያ ሆቴል ከበው ያጠቁት እና ሌሎች 50 የአልሸባብ ታጣቂዎች ተገደሉ dlvr.it/TJTrKC

በአርጀንቲናው ጎርፍ የሞቱት ሰዎች 16 ሲደርስ ሁለት ሕጻናት የደረሱበት ጠፍቷል dlvr.it/TJTmMy

VOAAmharic's tweet image. በአርጀንቲናው ጎርፍ የሞቱት ሰዎች 16 ሲደርስ ሁለት ሕጻናት የደረሱበት ጠፍቷል dlvr.it/TJTmMy

በሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ያገለገሉ 800 ሠራተኞች መታዳቸውን ገለጹ dlvr.it/TJTjH8

VOAAmharic's tweet image. በሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ያገለገሉ 800 ሠራተኞች መታዳቸውን ገለጹ dlvr.it/TJTjH8

የፓኪስታን ጦር ወደ 200 የሚጠጉ የባቡር ተሳፋሪዎችን ሕይወት አተረፈ dlvr.it/TJTd1S

VOAAmharic's tweet image. የፓኪስታን ጦር ወደ 200 የሚጠጉ የባቡር ተሳፋሪዎችን ሕይወት አተረፈ dlvr.it/TJTd1S

የዩክሬን ሩሲያ አስቸኳይ የ30-ቀናት ተኩስ አቁም ተከትሎ የቡድን 7 ሀገራት ይወያያሉ dlvr.it/TJTcpX

VOAAmharic's tweet image. የዩክሬን ሩሲያ አስቸኳይ የ30-ቀናት ተኩስ አቁም ተከትሎ የቡድን 7 ሀገራት ይወያያሉ dlvr.it/TJTcpX

Loading...

Something went wrong.


Something went wrong.