bedria's profile picture. ኢትዮዽያዊነቴ ኩራቴ ነው💚💛❤️

በድርያ

@bedria

ኢትዮዽያዊነቴ ኩራቴ ነው💚💛❤️

Pinned

"ጥበብ ይናፍቀኝል፣ ተቻችሎ የሚኖር ሕዝብ ያስቀናኛል፣ ድንቁርና ያስፈራኛል፣ ጦርነት ያስጠላኛል" --- ጋሽ ሎሬት ፀጋዬ ገብረ መድኅን


أنا لله وإنا الىه راجعون

ታላቁ አባት ሐጂ ኡመር ኢድሪስ አረፉ። የቀድሞ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት የክቡር ዶ/ር ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ኡመር ኢድሪስ ባጋጠማቸው ህመም በህክምና ሲረዱ ቆይተው ዛሬ ወደ አኼራ ሄደዋል።

tikvahethiopia's tweet image. ታላቁ አባት ሐጂ ኡመር ኢድሪስ አረፉ።

የቀድሞ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት የክቡር ዶ/ር ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ኡመር ኢድሪስ ባጋጠማቸው ህመም በህክምና ሲረዱ ቆይተው ዛሬ ወደ አኼራ ሄደዋል።
tikvahethiopia's tweet image. ታላቁ አባት ሐጂ ኡመር ኢድሪስ አረፉ።

የቀድሞ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት የክቡር ዶ/ር ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ኡመር ኢድሪስ ባጋጠማቸው ህመም በህክምና ሲረዱ ቆይተው ዛሬ ወደ አኼራ ሄደዋል።


በድርያ reposted

መራር ሐቅ!


በድርያ reposted

የእያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ላብ፣ ደምና ወዝ ተከፍሎበታል! ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ 💚💛❤️ #GERD

Hailekirkos's tweet image. የእያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ላብ፣ ደምና ወዝ ተከፍሎበታል! 

ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ 💚💛❤️
#GERD
Hailekirkos's tweet image. የእያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ላብ፣ ደምና ወዝ ተከፍሎበታል! 

ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ 💚💛❤️
#GERD

በድርያ reposted

This is #Ethiopia


በድርያ reposted

My grandfather, (General) Fitawrari Atnaf-Seged Woldegiorgis, gave his life defending Ethiopia from fascist Italy. Decades later, the house he left my mother—their only connection—was destroyed. This is a story of heritage, sacrifice, and loss. #Ethiopia #Heritage #Legacy


በድርያ reposted

In a journey of finding light commitment entails sacrifice and dedication encounters patience. Despite all, I am pleased to announce that my second book is officially published. First and foremost, I thank God for giving me the courage, strength, health, knowledge, and wisdom to

JekapOmod's tweet image. In a journey of finding light commitment entails sacrifice and dedication encounters patience. Despite all, I am pleased to announce that my second book is officially published.

First and foremost, I thank God for giving me the courage, strength, health, knowledge, and wisdom to

በድርያ reposted

በህዳሴ ግድቡ ጉዳይ፣ የግብጽን ፕሮፓጋንዳ በአረብኛ ሜዲያዎች ካመከኑ ጥቂት #ኢትዮጵያ|ዊያን 1ዱ የሆነው ትንታጉ የመብት ተሟጋች የሚሊዮኖች ድምጽ በሳውዲ አረቢያ እስር ቤት እየማቀቀ ነው። እኛም ለሱ ድምጽ እንሁነው! #freesuleimanabdella @SaudiMOH

AbrarSuleiman's tweet image. በህዳሴ ግድቡ ጉዳይ፣ የግብጽን ፕሮፓጋንዳ በአረብኛ ሜዲያዎች ካመከኑ ጥቂት #ኢትዮጵያ|ዊያን 1ዱ የሆነው ትንታጉ የመብት ተሟጋች የሚሊዮኖች ድምጽ በሳውዲ አረቢያ እስር ቤት እየማቀቀ ነው።

እኛም ለሱ ድምጽ እንሁነው!
#freesuleimanabdella
@SaudiMOH

በድርያ reposted

#አድዋ ‼️ ተስፋ አለን በአዲሱ ትውልድ፣ ታሪኩን ከፍ አድርጎ የሚያስተላልፍ ለቀጣዩ ትውልድ፣ ... #EnkuZema 💚💛♥️ vm.tiktok.com/ZMMNEaCNb/


በድርያ reposted

መርካቶ is always መርካቶ!! 💕💕💕

DawitHMa's tweet image. መርካቶ is always መርካቶ!!

💕💕💕

በድርያ reposted

ተዋዶ ያለበት እስላም ክርስቲያኑ ተዘነጋሽ እንዴ #ኢትዮጵያ መሆኑ?... @MameS_Ethio

DawitHMa's tweet image. ተዋዶ ያለበት እስላም ክርስቲያኑ
ተዘነጋሽ እንዴ #ኢትዮጵያ መሆኑ?...

@MameS_Ethio

በድርያ reposted

አያምርም? ያሳድግህ፥ ይመችህ! #ኢትዮጵያ #Ethiopia

AbrarSuleiman's tweet image. አያምርም?
ያሳድግህ፥ ይመችህ!

#ኢትዮጵያ #Ethiopia

በድርያ reposted

Abiy Ahmed's Hidden Concentration Camps and the Harrowing Plight of Amhara Detainees! #AmharaConcentrationCamps @hrw @UNOSAPG @UNHumanRights


በድርያ reposted

NEWS | The crescent moon has been sighted in Saudi Arabia. #EidAlFitr will be celebrated on Friday 21st April 2023. May Allah ﷻ accept our fasting, prayers and righteous deeds and allow us to reach many more Ramadans in good health. Aameen.

HaramainInfo's tweet image. NEWS | The crescent moon has been sighted in Saudi Arabia. #EidAlFitr will be celebrated on Friday 21st April 2023.

May Allah ﷻ accept our fasting, prayers and righteous deeds and allow us to reach many more Ramadans in good health. Aameen.

በድርያ reposted

RIP 💔

"የፒያኖዋ እመቤት" እማሆይ ፅጌማርያም ገብሩ አረፉ፡፡ ethiofm107.com/2023/03/27/%e1…

EthioFM's tweet image. "የፒያኖዋ እመቤት" እማሆይ ፅጌማርያም ገብሩ አረፉ፡፡
ethiofm107.com/2023/03/27/%e1…


በድርያ reposted

Let this sink #Ethiopia

MOusmanova's tweet image. Let this sink
#Ethiopia

በድርያ reposted

ይህ ቪዲዮ ባልሳሳት #ደርግ በኢትዮ-ሶማሊያ ጦርነት ጊዜ ለጀግኖች ወታደር ልጆች አስገንብቶት የነበረው #አላጌ ይገኝ የነበረው የሕፃናት አምባ ይመስለኛል


በድርያ reposted

ታዳሚዉን ያስደመመ የኦባንግ ሜቶ አስደናቂ ንግግር | ይህ ህዝብ የሰዉ መሪ የሀገር መሪ የህዝብ መሪ አይደለም የ... youtu.be/srVQovEUZiQ via @YouTube


በድርያ reposted

Adwa Victory Day መልካም የአደዋ ድል በዓል from the archives Addis Ababa Ethiopia, 2015. #adwa #victory #Ethiopia

yonas_tadesse_'s tweet image. Adwa Victory Day 
መልካም የአደዋ ድል በዓል 
from the archives Addis Ababa Ethiopia, 2015. #adwa #victory #Ethiopia
yonas_tadesse_'s tweet image. Adwa Victory Day 
መልካም የአደዋ ድል በዓል 
from the archives Addis Ababa Ethiopia, 2015. #adwa #victory #Ethiopia
yonas_tadesse_'s tweet image. Adwa Victory Day 
መልካም የአደዋ ድል በዓል 
from the archives Addis Ababa Ethiopia, 2015. #adwa #victory #Ethiopia
yonas_tadesse_'s tweet image. Adwa Victory Day 
መልካም የአደዋ ድል በዓል 
from the archives Addis Ababa Ethiopia, 2015. #adwa #victory #Ethiopia

በድርያ reposted

The Battle of Adwa is not just an Ethiopian victory, but an African victory. Celebrate success, progress and African pride on #AdwaDay with AEPAC.


በድርያ reposted

'#ምኒልክ ዛሬም ንጉስ ነው' የሚባለው በምክንያት ነው ‼️

የምኒልክን ሃውልት ማየት የምትፈሩ:በጊዮርጊስ የሚካሄደውን ህዝባዊ በዓል ለማደብዘዝ አንዴ አድዋ ድልድይ: አንዴ መስቀል አደባባይ‼️ እውነቱ የአድዋ ድል በምኒልክ መሪነት በሁሉም ኢትዮጲያውያን መስዋዕትነት የተገኘ ነው‼️ምኒልክ ዛሬም ንጉስ ነው ‼️

princeMesfin's tweet image. የምኒልክን ሃውልት ማየት የምትፈሩ:በጊዮርጊስ የሚካሄደውን ህዝባዊ በዓል ለማደብዘዝ አንዴ አድዋ ድልድይ: አንዴ መስቀል አደባባይ‼️ እውነቱ የአድዋ ድል በምኒልክ መሪነት በሁሉም ኢትዮጲያውያን መስዋዕትነት የተገኘ ነው‼️ምኒልክ ዛሬም ንጉስ ነው ‼️


There was a problem, please refresh the page and try again.
Loading...

Something went wrong.


Something went wrong.