gemechu3's profile picture. I am called upon to take part in a struggle against evil.

gemechu geleta

@gemechu3

I am called upon to take part in a struggle against evil.

固定されたツイート

I will follow any one and ask everyone to stand together as one nation against the killing of innocent Oromos. #OromoProtests #Ethiopia


Caption this!

gemechu3's tweet image. Caption this!

ለሀገራችን የፖለቲካ ምህዳር ችግሮች ትክክለኛ መፍትሔ ለማስገኘት የአብይ መንግሥት ከሀቀኛው ከኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት ጋር ውጤታማ የሆነ ድርድር ሊያካሄድ ይገባል!!


የደንቆሮዎች ስብስብ ፡ ይገርመኛል ይኼ ዶንቆሮ ስብስብ እንዳጋጣም ሆኖ የአማራን ክልል ብይዝ ያስተዳድራል ? ችሎታ አለው ?


ስትገድል ጀግና ስትገደል አማራ ተውት እባካችሁ በአማራ አትነግዱበት!! የደም ነጋደወች እፈሩ!!!

gemechu3's tweet image. ስትገድል  ጀግና  ስትገደል  አማራ  ተውት እባካችሁ በአማራ  አትነግዱበት!! የደም  ነጋደወች  እፈሩ!!!

ለካ ቤቷን ከመወረስ ለማዳን ነበር እንዴ ከእድሜዬ ተቀንሶ ለጠቅላይ ሚኒስቴሩ ይሰጥልኝ ስትል የነበረው?! ወራዳ!

gemechu3's tweet image. ለካ ቤቷን ከመወረስ ለማዳን ነበር እንዴ ከእድሜዬ ተቀንሶ ለጠቅላይ ሚኒስቴሩ ይሰጥልኝ ስትል የነበረው?! ወራዳ!

ሌቦቹ የውጪው በር ላይ ቆመው ፎቶ እየተነሱ የሚፖስቱት ለካ ቀደም ብለው ውስጡን ካፀዳዱት በኃላ ነው።

gemechu3's tweet image. ሌቦቹ የውጪው በር ላይ ቆመው ፎቶ እየተነሱ የሚፖስቱት ለካ ቀደም ብለው ውስጡን ካፀዳዱት በኃላ ነው።

አለቃቀስ አታሳምር ምንም የማያውቁ ህጻናትን የሙታን ፖለቲካ ተሸካሚ አድርጋችሁ አያስጨርሱ አንድ ጊዜ መከላከያ የለም ጨርሰነዋል ትላላችሁ ብሌላ ብኩል ደግሞ ሴት ጽንፈኞች ሞቱብን ትላላችሁ ለቅሶ ቀይር!!

gemechu3's tweet image. አለቃቀስ አታሳምር ምንም የማያውቁ ህጻናትን የሙታን ፖለቲካ ተሸካሚ አድርጋችሁ አያስጨርሱ አንድ ጊዜ መከላከያ የለም ጨርሰነዋል ትላላችሁ ብሌላ ብኩል ደግሞ ሴት ጽንፈኞች ሞቱብን ትላላችሁ ለቅሶ ቀይር!!

Dhiigni Oromoo garmalee dhangala’aa jiru kun dhabatu qaba jenna!!

gemechu3's tweet image. Dhiigni Oromoo garmalee dhangala’aa jiru kun dhabatu qaba jenna!!

ተደጋጋሚ እገታ በሚፈፀምባቸዉ ስፍራዎች ሁሉ የሌባ ባለስልጣኖች እጅ አለበት!!

gemechu3's tweet image. ተደጋጋሚ እገታ በሚፈፀምባቸዉ ስፍራዎች ሁሉ የሌባ ባለስልጣኖች እጅ አለበት!!

Oromoon gadi taa’ee mari’achuu qaba!! Waa’een Marroofaa waan qoosaa miti, Mootummaan itti yaadu qaba!!

gemechu3's tweet image. Oromoon gadi taa’ee mari’achuu qaba!! Waa’een Marroofaa waan qoosaa miti, Mootummaan itti yaadu qaba!!

አቤ ቶኪቻውን አይዞህ በርታም ብለው አጀገኑት። 😂


በደንብ እያበበ ያንተን እና የመሰሎችህን ጨኋራ እያሳረረ በክብር ለዘመናት ተውቦ ይከበራል። ለማስቀረተም የተኬደበት የዘመናት ትግል እና ከንቱ ቀረርቶ ሊገታው አልቻለም። ዋጋ ተከፍሎበታል ቢመርህም ዋጠው!!

gemechu3's tweet image. በደንብ እያበበ ያንተን እና የመሰሎችህን ጨኋራ እያሳረረ በክብር ለዘመናት ተውቦ ይከበራል። ለማስቀረተም የተኬደበት የዘመናት ትግል እና ከንቱ ቀረርቶ ሊገታው አልቻለም። ዋጋ ተከፍሎበታል ቢመርህም ዋጠው!!

በኦሮሚያ ተሰናስኖ የሚኖርን የአማራ ህዝብ በየአካባቢው ኑሮውን እንዳይኖር ክልሉ ላይ አንተና ተላኪ ፕሮፖጋንዲስቶች የምትሰሩት የጽንፈኛ ቀረርቶ ገና ብዙ መዘዝ ህዝብ ላይ ያመጣል!! ሌባ ሁላ!!

gemechu3's tweet image. በኦሮሚያ ተሰናስኖ የሚኖርን የአማራ ህዝብ በየአካባቢው ኑሮውን እንዳይኖር ክልሉ ላይ አንተና ተላኪ ፕሮፖጋንዲስቶች የምትሰሩት የጽንፈኛ ቀረርቶ ገና ብዙ መዘዝ ህዝብ ላይ ያመጣል!! ሌባ ሁላ!!

አሁን ምን አስጨነቃት? በግብርና ስም የኦሮሚያን መሬት መቸብቸብ ሊቀር የሚገባው ነገር ነው፡፡

gemechu3's tweet image. አሁን ምን አስጨነቃት? በግብርና ስም የኦሮሚያን መሬት መቸብቸብ ሊቀር የሚገባው ነገር ነው፡፡

በመንግሥት እና በኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት መካከል ሦስተኛ ዙር የሰላም ድርድር እንዲጀመር በሀገራዊ ፍቅር እንጠይቃለን!!

gemechu3's tweet image. በመንግሥት እና በኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት መካከል ሦስተኛ ዙር የሰላም ድርድር እንዲጀመር በሀገራዊ ፍቅር እንጠይቃለን!!

ሃያ ሰላሳ ዓመት የት ነበራችሁ ሲሉን የነበሩ የፋኖ ደጋፊዎች ዛሬ ስለ ሽምቅ ውጊያ ሊያስተምሩን ሲላላጡ ሳይ አዘንኩላቸው:: 🤣


“እዚህ መንደር ያለውን የውጊያ ዘገባ ስንመለከት፣ የሚደመሰሰው እና የሚማረከው ከአንድ ቡድን፤ ድል የሚያደርገው ደግሞ ከሌላ ቡድን ብቻ ነው። ይሄ ነገር ጦርነት መሆኑ ቀረ እንዴ? ወይስ አንደኛው ቡድን ከplay station ሆኖ ነው የሚጫወተው!?” ~ሞገስ ዘ


ይልቁንም ክልላችሁ ከዚህ የባሰ ከባድ አደጋ ከፊቱ ተደቅኗል ሻብያ ጦርነቱን ስበው የአማራ ክልል ላይ አርገውታል።አማራ ክልል ዳርፉር ከመሆኗ በፊት የአማራ ሊቃን ካላችሁ ማለቴ ነው ከዚህ አደጋ ህዝባችሁን ብታተርፉ ይሻላል!!

gemechu3's tweet image. ይልቁንም ክልላችሁ ከዚህ የባሰ ከባድ አደጋ ከፊቱ ተደቅኗል ሻብያ ጦርነቱን ስበው የአማራ ክልል ላይ አርገውታል።አማራ ክልል ዳርፉር ከመሆኗ በፊት የአማራ ሊቃን ካላችሁ ማለቴ ነው ከዚህ አደጋ ህዝባችሁን ብታተርፉ ይሻላል!!

እንዲህ አይነት ነገር ስንሰማ የኢትዮጵያ ብሎም የቀንዱ ፖለቲካ ውጥንቅጡ የወጣ ለትንተናም ለትንበያም የሚያስቸግር ይሆንብናል። ~ኤርምያስ አበራ

gemechu3's tweet image. እንዲህ አይነት ነገር ስንሰማ የኢትዮጵያ ብሎም የቀንዱ ፖለቲካ ውጥንቅጡ የወጣ ለትንተናም ለትንበያም የሚያስቸግር ይሆንብናል። ~ኤርምያስ አበራ

Loading...

Something went wrong.


Something went wrong.