tadeleassefa's profile picture. Radio host, Tadias Addis on ethio fm 107.8 & Sport Editor in chief - ethio sport @ethiofm107.8  former Ethiopian Television and Radio sport editor.

Tadele

@tadeleassefa

Radio host, Tadias Addis on ethio fm 107.8 & Sport Editor in chief - ethio sport @ethiofm107.8 former Ethiopian Television and Radio sport editor.

Pinned

"Our lives begin to end the day we become silent about things that matter" Martin Luther King.


ኢትዮጵያ በትዕግስት አሰፋ የሴቶች ማራቶን ብር ሁለተኛውን የቶኪዮ የዓለም አትሌቲክስ ሻምፕዮና ሜዳልያ አግኝታለች:: በርቀቱ ወርቁ ወደ ኬንያ 🇰🇪's Peres Jepchirchir wins the women's marathon in 2:24:43 after a fierce battle with 🇪🇹's Tigst Assefa

tadeleassefa's tweet image. ኢትዮጵያ በትዕግስት አሰፋ የሴቶች ማራቶን ብር ሁለተኛውን የቶኪዮ የዓለም አትሌቲክስ ሻምፕዮና ሜዳልያ አግኝታለች::  በርቀቱ ወርቁ ወደ ኬንያ 🇰🇪's Peres Jepchirchir wins the women's marathon in 2:24:43 after a fierce battle with 🇪🇹's Tigst Assefa

በእግር ኳሳችን ላይ አንድ ውበት ነበርክ። በአስቸጋሪውና ምስጋና ቢሱ ሙያ ከነውጣ ውረዱ ምስጉን ሆነን በብቃት ሀገራችንን ማስጠራት ችለሀልና ምስጋና ይገባሀል። ታዳጊ ዳኞችን የምታሰልጥንበት እድል እንደሚኖርህ ተስፋ አደርጋለሁ።@bamlaktessema1

tadeleassefa's tweet image. በእግር ኳሳችን ላይ አንድ ውበት ነበርክ። በአስቸጋሪውና ምስጋና ቢሱ ሙያ ከነውጣ ውረዱ ምስጉን ሆነን በብቃት ሀገራችንን ማስጠራት ችለሀልና ምስጋና ይገባሀል። ታዳጊ ዳኞችን የምታሰልጥንበት እድል እንደሚኖርህ ተስፋ አደርጋለሁ።@bamlaktessema1

“This was the goal that delivered Newcastle United their first domestic trophy in 70 years, and Isak was the man to score it”.@TheAthletic

LIMBS 😍



የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አጥቂ የሆነችው ሴናፍ ዋቁማ በዲሲ ዩናይትድ የሴቶች ቡድን ዲሲ ፓወር የሙከራ ጊዜ እንድታሳልፍ ጥሪ ቀርቦላታል። በዲሲ ፓወር የብሔራዊ ቡድናችን አምበል ሎዛ አበራ እየተጫወተች እንደምትገኝ ይታወቃል።#Ethiopia

tadeleassefa's tweet image. የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አጥቂ የሆነችው ሴናፍ ዋቁማ በዲሲ ዩናይትድ የሴቶች ቡድን ዲሲ ፓወር የሙከራ ጊዜ እንድታሳልፍ ጥሪ ቀርቦላታል። 

በዲሲ ፓወር የብሔራዊ ቡድናችን አምበል ሎዛ አበራ እየተጫወተች እንደምትገኝ ይታወቃል።#Ethiopia

አራት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ተጫዋቾች በዲሲ ዩናይትድ መልሚዮችን ቀልብ ገዝተዋል ለዲሲ ዩናይትድና ለላውደን ዩናይትድ ፊርማቸውን እንደሚያኖሩ የሚጠበቁ አራት ተጫዋቾች ከንአን ማርክነህ፣ ቢኒያም በላይ፣ ሀብታሙ ተከስተ እና ራምኬል ጀምስ ናቸው

tadeleassefa's tweet image. አራት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ተጫዋቾች በዲሲ ዩናይትድ መልሚዮችን ቀልብ ገዝተዋል ለዲሲ ዩናይትድና ለላውደን ዩናይትድ ፊርማቸውን እንደሚያኖሩ የሚጠበቁ አራት ተጫዋቾች ከንአን ማርክነህ፣ ቢኒያም በላይ፣ ሀብታሙ ተከስተ እና ራምኬል ጀምስ ናቸው
tadeleassefa's tweet image. አራት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ተጫዋቾች በዲሲ ዩናይትድ መልሚዮችን ቀልብ ገዝተዋል ለዲሲ ዩናይትድና ለላውደን ዩናይትድ ፊርማቸውን እንደሚያኖሩ የሚጠበቁ አራት ተጫዋቾች ከንአን ማርክነህ፣ ቢኒያም በላይ፣ ሀብታሙ ተከስተ እና ራምኬል ጀምስ ናቸው

Tadele reposted

In 2005, Mourinho was suspended by Uefa ahead of a UCL knock-out match at Chelsea (vs Bayern), meaning he couldn't even be in the locker room. But he went to the locker room anyway, and had to leave hidden in a laundry basket… An all-time great story😂

From IM🇵🇹

በጥሩ ደራሲ የተፃፈ ልብ አንጠልጣይ ድራማ እንጂ በእግር ኳስ ሜዳ የተፈፀመ እውነት አይመስልም። ለደጋፊ ብቻ ሳይሆን ለገለልተኛተመልካችም እንዴት ሆነ ብሎ የሚያስጠይቅ #ManchesterunitedvsLyon #manchesterunited

tadeleassefa's tweet image. በጥሩ ደራሲ የተፃፈ ልብ አንጠልጣይ ድራማ እንጂ በእግር ኳስ ሜዳ የተፈፀመ እውነት አይመስልም። ለደጋፊ ብቻ ሳይሆን ለገለልተኛተመልካችም እንዴት ሆነ ብሎ የሚያስጠይቅ #ManchesterunitedvsLyon
#manchesterunited

The pride of Ethiopia 🇪🇹 Gudaf Tsegay dominates the 1500m to reclaim her title from 2022 She wins in a championship record of 3:54.86, over 4.5 seconds ahead of compatriot Diribe Welteji This is the 4th time in a row an Ethiopia wins this event #WorldIndoorChamps #Ethiopia

tadeleassefa's tweet image. The pride of Ethiopia 🇪🇹

Gudaf Tsegay dominates the 1500m to reclaim her title from 2022 

She wins in a championship record of 3:54.86, over 4.5 seconds ahead of compatriot Diribe Welteji 

This is the 4th time in a row an Ethiopia wins this event 

#WorldIndoorChamps #Ethiopia

መልካም እድል #TeamEthiopia

tadeleassefa's tweet image. መልካም እድል #TeamEthiopia

ዕብራውያን 13:8፤ ኢየሱስ ክርስቶስ ትናንትና ዛሬ እስከ ለዘላለምም ያው ነው። #Ethiopia #Bible #Amen


የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ጀማል አህመድ ከትናንት ጀምሮ በሞሮኮ እየተካሄደ በሚገኘው የ"African Business Leadership Award 2024'' አሸናፊ ሆነዋል።#Ethiopia

tadeleassefa's tweet image. የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ጀማል አህመድ ከትናንት ጀምሮ በሞሮኮ እየተካሄደ በሚገኘው የ"African Business Leadership Award 2024'' አሸናፊ ሆነዋል።#Ethiopia
tadeleassefa's tweet image. የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ጀማል አህመድ ከትናንት ጀምሮ በሞሮኮ እየተካሄደ በሚገኘው የ"African Business Leadership Award 2024'' አሸናፊ ሆነዋል።#Ethiopia
tadeleassefa's tweet image. የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ጀማል አህመድ ከትናንት ጀምሮ በሞሮኮ እየተካሄደ በሚገኘው የ"African Business Leadership Award 2024'' አሸናፊ ሆነዋል።#Ethiopia

Women’s sports should be for women—fairness and integrity matter! Let’s protect the future of female athletes. #SaveWomensSports #FairPlay

tadeleassefa's tweet image. Women’s sports should be for women—fairness and integrity matter! Let’s protect the future of female athletes. #SaveWomensSports #FairPlay

ከከዋክብት ጋር #Ethiopia

tadeleassefa's tweet image. ከከዋክብት ጋር #Ethiopia

#CNN ስለ ቅ/ጊዮርጊስና እና ኢትዮጵያ ቡና ጨዋታ ከ ጆ እዮብ ማሞ ጋር ያደረገው ቆይታ #Ethiopia


Loading...

Something went wrong.


Something went wrong.