thispostt's profile picture. Your posts to you, just edited a bit

This ፖስት

@thispostt

Your posts to you, just edited a bit

Pinned

ከ ት/ቤት ሮጠን መተን mbc action ከፍተን ቁጭ ብለን ምናይበት ጊዜ is just priceless 🥹


Arsenal ገግሞ ሊበላው ነው በቃ 🤔


Single ሴቶችን በማሳደድ ጊዜህን አታባክን, ያገቡት እራሱ ደስተኛ አይደለም


እንደ Mother ግን የሚያናድደኝ ሰው የለም ድሮ የጎረቤታችን ቺክ ስትመጣ ሳማት እንጂ አሁን ግን ዝም 😏


እየሞከርኩኝ ነው !!!


የዘንድሮውን ዋንጫ ማን እንደሚወስድ ባናውቅም 2ኛ የሚሆነውን ግን አረጋግጠናል


እራስህን ሁን አብዛኛው ሰው copy ነው


የምትሰሩት ነገር በጣም ከመብዛቱ የተነሳ ምንም ነገር ሳትሰሩ ቀርታቹ አታቁም 😭


ፈታ አባባሌን ሰው ቢያየው የሆነ ቆንጆ ዝግ 💰 የዘጋው ነው ሚመስለው እኮ 😭


ለትልቅ ስራ Interview ተጠርቶ Hobby አለህ ሲሉት ? አዎ በ conditioner እና በ shampoo አለኝ አላቸው 😭


Be his peace, ልጁ ለራሱ ፂሙ አልገጥም ብሎት ሆድ ብሶታል


"ሦስተኛው የዓለም ጦርነት በምን እንደሚነሳ ሰማሽ ?" The legend is gone 💔😥


እኔ ብቻ ነኝ ግን ለጥምቀት ማንም ሎሚ ሲወረውር አይቼ ማላቀው 🤔


ዛሬ gym ሳልሄድ ቲሽ 😏 ከዛሬ ጋ በተከታታይ 5 ተኛ አመቴ


አጭር ጉዞ ናት Let’s enjoy it while we can 🥹

thispostt's tweet image. አጭር ጉዞ ናት
Let’s enjoy it while we can 🥹

ጎረቤት የሚሰራው ወጥ ሽታው የሌለ ሲገባልህ ሄደህ እማዬ እዚ ናት እንዴ ?

thispostt's tweet image. ጎረቤት የሚሰራው ወጥ ሽታው የሌለ ሲገባልህ ሄደህ 

እማዬ እዚ ናት እንዴ ?

ከወጥ ውስጥ የዶሮውን እግር ስታጣው:

thispostt's tweet image. ከወጥ ውስጥ የዶሮውን እግር ስታጣው:

CBE : ፋይዳ እና acc connect አርጉ also CBE : connect ለማረግ ሲስተሙ አይሰራም


Hot people are always single. Take me as an example 🤷🏽‍♂️


90’s music ግን የሌለህን ሚስት እራሱ ያስናፍቁሀል 😭


ለገና የምትረዱት የተቸገረ ሰው ከፈለጋችሁ እኔ አለው 🤚🏼


Loading...

Something went wrong.


Something went wrong.