#unityforethiopia kết quả tìm kiếm
Happy 18th Ethiopian National Flag Day! 🇪🇹 Our flag, with its vibrant green, yellow, and red, is a powerful symbol of our sovereignty, unity in diversity, and the sacrifices made for our freedom. May it always fly high! #Ethiopia #EthiopianFlagDay #UnityForEthiopia
#አዲስ_አበባ ነገ ታላቅ ኩነት ታስተናግዳለቾ! ጠንካራ ሀገር ለመገንባት ሀገራዊ ችግሮችን በምክክርና በመነጋገር መፍታት ያስፈልጋል:: #UnityForEthiopia
#ጠንካራ ሀገር ለመገንባት ሀገራዊ ችግሮችን በምክክርና በመነጋገር መፍታት ያስፈልጋል። አካታችና አሳታፊ ሀገራዊ ምክክር ኢትዮጵያ ታሪኳን በልኳ በማደስ ከፍታዋን የምትገነባበት አጋጣሚ የሚፈጥር ነው። #UnityForEthiopia
ህብረ-ብሔራዊ አንድነት አብሮ የመበልጸግ ዕጣ ፈንታችን እጅጉን የተቆራኘ መሆኑን የሚያሳይ ለጋራ ዓላማና ግብ አብረን መቆም እንደሚገባን የሚያስረግጥ ነው። #UnityForEthiopia
አካታችና አሳታፊ ሀገራዊ ምክክር ኢትዮጵያ ታሪኳን በልኳ በማደስ ከፍታዋን የምትገነባበት አጋጣሚ የሚፈጥር ነው። ጠንካራ ሀገር ለመገንባት ሀገራዊ ችግሮችን በምክክርና በመነጋገር መፍታት ያስፈልጋል። #UnityForEthiopia
መልካም ስራዎች ቃል ሳይወጣባቸዉ ራሳቸዉ መናገር ይችላሉ‼ይሄን ለማመስገን የዛሬዉን የአብረሆት ሰልፍ ማየት በቂ ነዉ‼ #ኢትዮጵያ_ትገነባለች #UnityForEthiopia
በእርግጠኝነት የምነግርህ እየሄደበት ያለው መንገድ ገብቶህ ከደገፍከው ተስፋ አትቆጥርበትም። እንዲረዳን ከመድከም ይልቅ እሱን ለመረዳት እንድከም። ያኔ እውነት ይገለጥልናል። #UnityForEthiopia #Peace4Ethiopia
እንኳን አደረሳችሁ🙏ሀገራችን🇪🇹ን ለዘመናት ያቆያት የዜጎቹዋ የሀገር ፍቅር ስሜት ቅንነት መቻቻል ጸሎት የተስፋና መልካም ምኞት ባህል ነው! መሪዎችና ልሂቃን ከሕዝቡ ቢማሩ ሰላምንም ታገኝ ነበር! ለዚያ ያብቃን🙏@NeaminZeleke @HOAAffairs #UnityForEthiopia
ራስ ወዳድ ካልሆንን እና አስተዋነትን ከበረታብን ሰውዬውን የምንጠራጠርበት ምንም አይነት ምክንያት የለም። ከሀገሩ ውጭ መንደር አጀንዳው አይደለም። #UnityForEthiopia #Peace4Ethiopia
The Ethiopian military isn’t just a defense force—it’s a development partner, helping build infrastructure & respond to disasters. True servants of the people! 🇪🇹👷♂️ #EthiopianDefenseForce #PeaceAndSecurity #UnityForEthiopia #EDF
Tribal politics in Ethiopia is a disease that is infecting our youth, perpetuating hatred and prejudice for generations to come. We must act now and ban this practice to protect our future. #BanTribalPolitics #UnityForEthiopia
#UnityForEthiopia #FightForFreedom #EnoughIsEnough #StopGenocidio #RemoveAbiyAhmed #CallForTransitional govt የ🇪🇹ሕዝብ ሆይ! በዘር: ብሄር: ክልል: ሀይማኖት ሳንከፋፈል በጋራ ታግለን ነጻነት ፍትሕና እኩልነት የሰፈነባት ሀገራችን እንገንባ! @NeaminZeleke @mamamesay
1 ዛፍ ተቆርጦ ለ 2 ነገር የሰው ልጅ ይጠቀምበታል። ፩ ~ለቤት ማሰጌጫ, ለቤተሰብ የፎቶ ፍሬም ፪~ያው ዛፍ ከፊሉን ተጠቅመን እሳት ነዶ አመድ ይሆናል። በዚህ የ 🇪🇹 የምጥ ዘመን ለሕዝብ ድምፅ የሆኑ ሁሉ በ ፩ኛው ምሳሌ ይመደባሉ. 👇👇👇 youtu.be/pwo2WA1drB8?si…
youtube.com
YouTube
Anchor Media ህዝባዊ እምቢተኝነት በኢትዮጵያ - ከኢትዮጵያ ትብብር ንቅናቄ
Happy 18th Ethiopian National Flag Day! 🇪🇹 Our flag, with its vibrant green, yellow, and red, is a powerful symbol of our sovereignty, unity in diversity, and the sacrifices made for our freedom. May it always fly high! #Ethiopia #EthiopianFlagDay #UnityForEthiopia
ከመስከረም 30 ቦሃላ መንግስት የለም ልቤን በሙዳይ በሚል ፉገራ ውደ USተሰዶ ዛሬ ደግሞ በአርባ አምስት ቀን መንግስትን የሚያወርድ ብሎ የሰየመውን ተረት ተረት ጻፍኩ መርቁልኝ እያለ ነው የዝንጀሮ ለቅሶ! #Abiyahmedali #Unityforethiopia #አሰብ
በየመንገዱ ፊስታል የያዘ ዜጋን እያስቆሙ ደረሰኝ በመጠየቅ ሕብረተሰቡን የሚያጉላሉ ደንብ ጠባቂዎች አንድ ሊባሉ ይገባል:: #AbiyAhmed #AdanechAbebe #UnityForEthiopia
እንኳን አደረሳችሁ🙏ሀገራችን🇪🇹ን ለዘመናት ያቆያት የዜጎቹዋ የሀገር ፍቅር ስሜት ቅንነት መቻቻል ጸሎት የተስፋና መልካም ምኞት ባህል ነው! መሪዎችና ልሂቃን ከሕዝቡ ቢማሩ ሰላምንም ታገኝ ነበር! ለዚያ ያብቃን🙏@NeaminZeleke @HOAAffairs #UnityForEthiopia
#የብልጽግናው መሪ በውጭ ለገጽታ ግንባታ የምክክር ኮሚሽን በሚል ሰበብብ በዋሽንግተን ዲሲ የሚደረገውን ፕሮግራም ሁሉም ኢትዮጵያዊ ሊያወግዘው ይገባል ! #ምክክር #ውይይት #ከአብይ_ቡሃላ #መጀመሪያ_ሀገር_ትዳን @NeaminZeleke @berhanenega
Happy 49th birthday Mister Dr prime minister Abiy Ahmed. Wish you all the best in every aspect of your life! Great thank you for your service! #Abiyahmedali #unityforethiopia #ethiopiaprevails
በህወሓት የአማራን ሕዝብ የማጃጃል ሴራ! #UnityforEthiopia #EthiopiaPrevails #Peace4Ethiopia #TwitterCampaign @UnityForEthio
TPLF is preparing to massacre 100K Tigray youth by deploying tanks,artillery, & Z-23s in violation of the Pretoria ceasefire agreement.Western governments should stop their one-sided bias & tell the TPLF the truth.”Stop #PeaceForEthiopia #EthiopiaStrongTogether #UnityForEthiopia
Groups that promote violence—no matter their name—cannot be the future of Ethiopia. Unity, peace, and justice are the only path forward. 🇪🇹 #NoToTerrorism #UnityForEthiopia #PeaceOverViolence #OneEthiopia #Fano_isTerorrist
Unity and love are stronger. Ethiopia will rise above every challenge—together, in peace and purpose.#EthiopiaStrong #LoveWins #UnityForEthiopia #NoToTerrorism #OneEthiopia
Happy 18th Ethiopian National Flag Day! 🇪🇹 Our flag, with its vibrant green, yellow, and red, is a powerful symbol of our sovereignty, unity in diversity, and the sacrifices made for our freedom. May it always fly high! #Ethiopia #EthiopianFlagDay #UnityForEthiopia
#አዲስ_አበባ ነገ ታላቅ ኩነት ታስተናግዳለቾ! ጠንካራ ሀገር ለመገንባት ሀገራዊ ችግሮችን በምክክርና በመነጋገር መፍታት ያስፈልጋል:: #UnityForEthiopia
ህብረ-ብሔራዊ አንድነት አብሮ የመበልጸግ ዕጣ ፈንታችን እጅጉን የተቆራኘ መሆኑን የሚያሳይ ለጋራ ዓላማና ግብ አብረን መቆም እንደሚገባን የሚያስረግጥ ነው። #UnityForEthiopia
ጀግናው የመከላከያ ሃይላችን የኢትዮጵያ አለኝታ ነው ይህ ሠራዊት ከህዝብ የወጣ የህዝብ ሠራዊት ነው ! እንኮራባችሁዋለን!#peace4ethiopia #UnityForEthiopia
#ጠንካራ ሀገር ለመገንባት ሀገራዊ ችግሮችን በምክክርና በመነጋገር መፍታት ያስፈልጋል። አካታችና አሳታፊ ሀገራዊ ምክክር ኢትዮጵያ ታሪኳን በልኳ በማደስ ከፍታዋን የምትገነባበት አጋጣሚ የሚፈጥር ነው። #UnityForEthiopia
አንድነት ኃይል ነው! #UnityForEthiopia @zerihunmegersaj @ALEMAYEHUTEGENU @EphremA86988691 @Sabi92409431 @kelemua_balcha @EisaYohan @GsTsion @LindaGR20 @HannaaLido @HermelaBrook @wagayewgiorgies @JimmaPress @nafyadwakjira3 @PostSheger @BikiltuMosisa1 @KiyaEthiopia @sit
ኣላማችን ሩቅ ነዉ ግባችንም እጅግ በጣም ሰፊ ነዉ፡፡ ኢትዮጵያዊ መንግስት፤ ለኢትዮጵያ ብልፅግና! እጅግ በጣም ትልቅ ምስጋና ያገር ባለውለታ የሆንከው እና የኩራታችን ምንጭ @AbiyAhmedAli የኢትዮጵያን ጠላቶች አሳፍረሃል! #UnityForEthiopia Goota Afrika ❤️
#ሰበር_ዜና በአሜሪካ የዲሞክራት 117ኛው ምክር ቤት በኢትዮጵያ ላይ እየተጣሉ ማዕቀብ እና ህጎች ሙሉ ለሙሉ መሰረዛቸው ነገለፀ። #UnityForEthiopia #PeacForEthiopia ምንጭ :-Ethiopian American civic council.
ሰላማዊነት የኢትዮጵያውያን መገለጫ ነው! #PeaeForEthiopia #UnityForEthiopia @ALEMAYEHUTEGENU @EphremA86988691 @zerihunmegersaj @kelemua_balcha @Sabi92409431 @EisaYohan @GsTsion @LindaGR20 @BikiltuMosisa1 @PostSheger @abdi5_hope @HannaaLido @yitagesutad @HermelaBrook
We have the only one home is called ETHIOPIA!!! #NoMoreSanctions #UnityForEthiopia #EthiopiaPrevails @KiyaEthiopia @Sabi92409431 @SmartEthiopians
* እንኳን ለከተራ በዓል በሰላም አደረሳችሁ !!! ለብርሀነ ጥምቀቱ አደረሰን አደረሳችሁ! እግዚአብሔር ይመስገን !!! በዓሉን የሰላም የፍቅር የደስታ ያድርግልን !!! #EACC - #UnityForEthiopia
ዘላቂ ሰላማችንን ሊያስጠብቅልን የሚችል ፌዳራላዊ ስርዓት እንገንባ ‼️ የጎሳ ፖለቲካ ፀረ ሰላም ነውና በህግ ይታገድ !!! #StopTribalism #UnityForEthiopia
Something went wrong.
Something went wrong.
United States Trends
- 1. Good Tuesday 21.6K posts
- 2. Raiders 84.3K posts
- 3. #WWERaw 186K posts
- 4. Cowboys 52.7K posts
- 5. #GMMTV2026 522K posts
- 6. Grok 4.1 37.1K posts
- 7. #Dragula N/A
- 8. Quiet Piggy 7,534 posts
- 9. Siri 14.2K posts
- 10. #WickedForGood 8,804 posts
- 11. Larry Summers 21.2K posts
- 12. Sigourney N/A
- 13. Pickens 22.4K posts
- 14. Jlexis 9,049 posts
- 15. Gunther 23.1K posts
- 16. Geno 16.1K posts
- 17. Jeanty 7,392 posts
- 18. Olivia Nuzzi 3,293 posts
- 19. Roman 76.1K posts
- 20. Free Tina Peters 53.8K posts