AShobso's profile picture. ወነአምን በአሓዱ አምላክ

tewahido mezmur tube

@AShobso

ወነአምን በአሓዱ አምላክ

tewahido mezmur tube reposted

በቱርክ ከ 128 ሰአታት ፍለጋ በኃላ ከፍርስራሽ ውስጥ በህይወት የተገኘ ልጅ

YadessaTemam00's tweet image. በቱርክ ከ 128 ሰአታት ፍለጋ በኃላ ከፍርስራሽ ውስጥ በህይወት የተገኘ ልጅ

tewahido mezmur tube reposted

The holy people of Ethiopia, together with the people of the whole world, take God as their refuge and prayer during times of joy and tribulation. They are well aware of the Holy orthodox Church, which is led by the power of the Holy Spirit. May the Creator bless us abundantly


tewahido mezmur tube reposted

The 29 excommunicated bishops are now banned from entering any EOTC grounds in ethiopia!! 30 federal police 30 police commissioners 32 government officials banned and will be charged for their crimes!!!

GorgoriosDejene's tweet image. The 29 excommunicated bishops are now banned from entering any EOTC grounds in ethiopia!! 30 federal police 30 police commissioners 32 government officials banned and will be charged for their crimes!!!

tewahido mezmur tube reposted

በደስታውና መከራው ወቅት ቅዱስ እግዚአብሔርን መጠጊያውና ትምህክቱ የሚደርገው የተቀደሰው የኢትዮጵያ ህዝብ መላው ዓለም ካሉት ህዝብ ጋር በመንፈስ ቅዱስ ኃይል የምትመራውን ቅድስት ተዋህዶ ቤተክርስትያንን ጠንቅቆ ያውቃል ፈጣሪ አብዝቶ ይባርከን!


የሮማዋ በዓታ ለማርያም በፍታችን ታህሳስ ሶስት በሆሳዕና የንግስ በዓል ስለ ሚኖረን ሁሉም ኦርቶዶክሳዊ የሆነ ሁሉ በበዓሉ በመገኘት የበረከት ተካፋይ ይሆኑ ዘንድ በትህትና እናሳስበለን ወደ በዓሉ ስመጡ ሙሉ ሁኔታዋን አይተው ሰምተው ይመለሳሉ።

AShobso's tweet image. የሮማዋ በዓታ ለማርያም በፍታችን ታህሳስ ሶስት በሆሳዕና የንግስ በዓል ስለ ሚኖረን ሁሉም ኦርቶዶክሳዊ የሆነ ሁሉ በበዓሉ በመገኘት የበረከት ተካፋይ ይሆኑ ዘንድ በትህትና እናሳስበለን ወደ በዓሉ ስመጡ ሙሉ ሁኔታዋን አይተው ሰምተው ይመለሳሉ።

tewahido mezmur tube reposted

ኢሳይያስ 40-31 እግዚአብሔርን በመተማመን የሚጠባበቁ ግን ኃይላቸውን ያድሳሉ፤ እንደ ንስር በክንፍ ይወጣሉ፤ ይሮጣሉ፥ አይታክቱም፤ ይሄዳሉ፥ አይደክሙም። Proverbs 12:-27 #ለሰውየከበረሀብትትጋትነው። የአፍሪካይቱ ልጅ እንኳን ደስ አለሽ !

AbbaYacob's tweet image. ኢሳይያስ 40-31
እግዚአብሔርን በመተማመን የሚጠባበቁ ግን ኃይላቸውን ያድሳሉ፤ እንደ ንስር በክንፍ ይወጣሉ፤ ይሮጣሉ፥ አይታክቱም፤ ይሄዳሉ፥ አይደክሙም።
Proverbs 12:-27
#ለሰውየከበረሀብትትጋትነው።
የአፍሪካይቱ ልጅ እንኳን ደስ አለሽ !
AbbaYacob's tweet image. ኢሳይያስ 40-31
እግዚአብሔርን በመተማመን የሚጠባበቁ ግን ኃይላቸውን ያድሳሉ፤ እንደ ንስር በክንፍ ይወጣሉ፤ ይሮጣሉ፥ አይታክቱም፤ ይሄዳሉ፥ አይደክሙም።
Proverbs 12:-27
#ለሰውየከበረሀብትትጋትነው።
የአፍሪካይቱ ልጅ እንኳን ደስ አለሽ !
AbbaYacob's tweet image. ኢሳይያስ 40-31
እግዚአብሔርን በመተማመን የሚጠባበቁ ግን ኃይላቸውን ያድሳሉ፤ እንደ ንስር በክንፍ ይወጣሉ፤ ይሮጣሉ፥ አይታክቱም፤ ይሄዳሉ፥ አይደክሙም።
Proverbs 12:-27
#ለሰውየከበረሀብትትጋትነው።
የአፍሪካይቱ ልጅ እንኳን ደስ አለሽ !
AbbaYacob's tweet image. ኢሳይያስ 40-31
እግዚአብሔርን በመተማመን የሚጠባበቁ ግን ኃይላቸውን ያድሳሉ፤ እንደ ንስር በክንፍ ይወጣሉ፤ ይሮጣሉ፥ አይታክቱም፤ ይሄዳሉ፥ አይደክሙም።
Proverbs 12:-27
#ለሰውየከበረሀብትትጋትነው።
የአፍሪካይቱ ልጅ እንኳን ደስ አለሽ !

Psalms 27 (አማ) - መዝሙር 10: አባቴና እናቴ ትተውኛልና፥ እግዚአብሔር ግን ተቀበለኝ።


Psalms 121 (ግዕ) - መዝሙር 1: አንሣእኩ አዕይንትየ መንገለ አድባር፤ እምአይቴ ይምጻእ ረድኤትየ። 2: ረድኤትየሰ እምኀበ እግዚአብሔር፤ ዘገብረ ሰማየ ወምድረ።


Psalms 121 (አማ) - መዝሙር 1: ዓይኖቼ ወደ ተራሮች አነሣሁ፤ ረዳቴ ከወዴት ይምጣ? 2: ረዳቴ ሰማይና ምድርን ከሠራ ከእግዚአብሔር ዘንድ ነው።


Psalms 121 (KJV) - መዝሙር 1: I will lift up mine eyes unto the hills, from whence cometh my help. 2: My help cometh from the LORD, which made heaven and earth.


Psalms 86 (KJV) - መዝሙር 1: Bow down thine ear, O LORD, hear me: for I am poor and needy.


Psalms 86 (ግዕ) - መዝሙር 1: አፅምእ እግዚኦ እዝነከ ኀቤየ ወስምዐኒ፤ እስመ ነዳይ ወምስኪን አነ።


Psalms 86 (አማ) - መዝሙር 1: አቤቱ፥ ጆሮህን ወደ እኔ አዘንብል አድምጠኝም፥ ችግረኛና ምስኪን ነኝና።


Psalms 24 (ግዕ) - መዝሙር 7: አርኅዉ ኆኃተ መኳንንት፡ ወይትረኀዋ ኆኃት እለ እምፍጥረት፤ ወይባእ ንጉሠ ስብሐት።


ማህበረ ቅዱሳን የሀሰሳዕና ማዐከል የ30....

AShobso's tweet image. ማህበረ ቅዱሳን የሀሰሳዕና ማዐከል የ30....

Psalms 24 (አማ) - መዝሙር 7: እናንት መኳንንቶች፥ በሮችን ክፈቱ፥ የዘላለም ደጆችም ይከፈቱ፥ የክብርም ንጉሥ ይግባ።


Psalms 24 (KJV) - መዝሙር 7: Lift up your heads, O ye gates; and be ye lift up, ye everlasting doors; and the King of glory shall come in.


Loading...

Something went wrong.


Something went wrong.