Gebre Tariku
@TesfaGet
"I'm b/se we are" = UBUNTU "When the power of love overcomes the love of power then the world will know peace" (Jimi Hendrix) When do Z power of love overcomes?
You might like
I want to dedicate this piece to the innocent children, women and men who have been brutally massacred for being #Amhara. I hope it explains why and how a proud independent country is now a slaughterhouse of innocent people. #AmharaGenocide theconversation.com/ethiopias-amha…
theconversation.com
Ethiopia’s Amhara people are being portrayed as the enemy: the dangerous history of ethnic politics
The rhetoric that presents the Amhara people as a national enemy has gone on, unchallenged, for far too long.
Ethiopia: Authorities must grant independent investigators, media unfettered access to Amhara region to probe violations under state of emergency. amnesty.org/en/latest/news…
ዛሬ ተሰብስበው ምን ሊያዙብን ነው? "አህያ ሁን አለኝ፡ አህያ ሆንኩለት አሰሱን ገሰሱን፡ እንድሽከምለት መጋዣ ሁን ብሎ፡ ፈረሱ አደረገኝ በየዳገቱ ላይ፡ ወስዶ ሚጋልበኝ እንጃ ግን ሰሞኑን፡ በግ ነህ ተብያለሁ ሊያርደኝ ነው መሰለኝ፡ አሁን ፈርቻለሁ"
ክቡር ጠ/ሚኒስተር፣ ከህውሓት ጋር ድርድር መንግስት መጀመሩን ሲነግሩን:– "2 አመት ከምንዋጋ፣ 20 አመት ብንነጋገር ይሻላል" ብለው ነበረ። ምነው ታዲያ በአማራ ክልል ያለው ችግርን በመነጋገር፣ በመደራደርና በሰላማዊ አማራጭ የማይፈቱት? #Ethiopia
For record - No one against law enforcement. Law enforcement is non political - Law enforcement is handled by ind department of justice & judiciary - Military has no role. Neither do political leaders. “ሁለት ዓመት ከምንዋጋ 20 እንደራደር” #Ethiopia
የመጀመሪያው ሰው ፆታ ያልነበረው ሲሆን ኦሮሞ ነበር። እንደ ህዝቅኤል ጋቢሳ የስነፍጥረት ትንተና🤔
African for Africa ፣ ይህ የጋዳፊ መዝሙር ነበር። ቢያንስ እንደምድጃ ጉልቻ ለጠበቡ የአገራችን ፖለቲከኞች የዚህን ሰውየ ንግግር እየደጋገሙ ቢሰሙት ምናልባት ከጥበታቸው ያገግሙ ነበር። #Ethiopianprevails
The #EOTC is a place of refuge and safety for all #Ethiopians. When the political leaders run for their life during TPLF's advancement to Woldiya, it was the #EOTC pope who gave refuge to the displaced & led the people! Don’t attack #EOTC, because you might need it one day!
ውድ ኦርቶዶክሳዊያን ሆይ፡ በብዙ ጥበብና አንድነት ለበለጠ መንፈሳዊ ተጋድሎ የምንዘጋጅበት እንጂ ፍጻሜውና ተፈጻሚነቱ ባልታወቀ ትንሽ ደስታ የምንዘናጋበት ጊዜ ላይ አይደለንም። በቀደመው ትጋትና አንድነት እንጽና!
ይች የማደንዘዣ መርፌ ልትሆን ትችላለች እና አትዘናጉ እላለሁ!✍️
ፓስተር ቢኒያም ሽታዬ በመንግሥት የፀጥታ ኃይሎች ተይዞ ተወስዷል።መንግስት በኦርቶዶስ ቤተክርስቲያን ላይ እያደረሰ የነበረውን ግፍ በጽኑ ሲቃወም እንደነብር ይታወቃል። መንግስት የተቃወመውን በማሰር የሚያመጣው ለውጥ የለም‼️
እንኳን የሰሞኑ የጠለሸ ስሜት ተገፈፈ! ለጊዜው ደስ ብሎኛል፡፡ ግን አሁንም 1. ዛሬ የተደረገው #እግድ ነው 2. ሻሸመኔ እንዲሁም ሌሎች ቦታዎች የፈሰሰው ደም አልታፈሰም፡፡ 3. የታሰሩት አልተፈቱም እስራት አሁንም ቀጥሏል፡፡ 4. .... 5. መነጋገር!!
ጠ/ሚ ዶ/ር አብይና የብልጽግና/የመንግስት አመራሮች ህዝብ በፌደራል መንግስቱና የጸጥታ ተቋማቱ ሁሉንም ዜጎች በእኩልነት የሚያዩ ተቋማት ናቸው የሚለው እምነት በእጅጉ መሸርሸሩን ግልጽ ሊሆንላቸው ይገባል። 1/7
ህዝብን እንዴት ማስተዳደር እንዳለበት የማያውቅ ፋራና ግብዝ መንግስት!
Africa is a proof that prayer cannot fix bad governance.
We need the international community to know that we, Ethiopian Orthodox Christians, are under attack. The central gov't, in collaboration with regional gov't of Oromia, has declared persecution on the Ethiopian Orthodox church which is a legal religious entity in the country.
"ፖለቲከኞች Please ይህን ህዝብ ተውት"
በእግዚአብሔር ስም፣ በኢትዮጵያ ስም፣ በቤተክርስቲያን ስም እንለምናችኋለን Please ይህን ህዝብ ተውት! ብፁዕ አቡነ ጼጥሮስ የሚሰማ ጆሮ ያለው ይስማ!
ተዋህዶ ከጎንሽ ባንቆም የአያት ቅድመ አያቶቻችን አጥንት ይወጋናል:: ተዋህዶ እምነት ብቻ አይደለሽም። ለገባው ለሚረዳሽ ከዛም በላይ ነሽ። ዛሬም ነገም ከጎንሽ ነን:: ከተፈለገም ከፊትሽ እንቀድማለን::ጥቁር ልበሱ ብለሻል። ይሄው ለብሻለሁ።
LET US SPEAK OUT FOR WHAT IS RIGHT We Ethiopians are in trouble on so many fronts. We have reached a “tipping point” where the signs pointing to the likelihood of our country imploding into ethnic violence and instability are already in front of us.
በመንግስት ደመወዝ በሚተዳደር በመንግስት ትእዛዝ በሚመራ የመንግስት መሳሪያ በታጠቀ ልዩ ሀይል አማኝን እየገደሉ መንግስት እጀ የለበትም ማለት የሞቱትን ማዋረድ ያሉትንም መናቅ ከመሆን አልፎ ሀገርን በጠራራ ፀሀይ የማፍረስ አጀንዳ ነው! #በቃ
United States Trends
- 1. Good Saturday N/A
- 2. Sunderland N/A
- 3. #saturdaymorning N/A
- 4. Gigi N/A
- 5. #Caturday N/A
- 6. #วิวาห์ปฐพีตอนที่1 N/A
- 7. WELCOME TO OUR FARM N/A
- 8. Jim Jones N/A
- 9. Rod Stewart N/A
- 10. #SaturdayVibes N/A
- 11. Pharrell N/A
- 12. LINGORM HK ONLY YOU MEET N/A
- 13. #LingOrmHongKongFMD1 N/A
- 14. St. Francis de Sales N/A
- 15. MEET DAY N/A
- 16. Dabo N/A
- 17. WILLIAMEST ECHO IN SG N/A
- 18. The WHO N/A
- 19. $PENGUIN N/A
- 20. Trans N/A
Something went wrong.
Something went wrong.